Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 7:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ለእኔም እግዚአብሔር የሚወደደውን ነገር እናገር ዘንድ፥ ለሚሰጠውም ሰው የሚገባውን አስብ ዘንድ ጥበብን ሰጠኝ። ወደ ጥበብ የሚመራ፥ ጠቢባንንም ቅን የሚያደርግ እርሱ ነውና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የእነርሱን ፈቃድ እናገር ዘንድ ያብቃኝ፤ በተሰጠኝ ጸጋ መጠን መልካም ሐሳቦትን ላፍልቅ፤ እርሱ ወደ ጥበብ የሚመራ፥ ጥበበኞትንም የሚያሠማራ ነውና። Ver Capítulo |