Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa

መጽሐፈ ጥበብ 7:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 እኔም እንደ ሁሉ እኩል መዋቲ ሰው ነኝ፤ አስ​ቀ​ድሞ የተ​ፈ​ጠረ የም​ድ​ራዊ አዳም ልጅም ነኝ፥ በእ​ናቴ ማኅ​ፀ​ንም ሥጋ ሆኜ ተቀ​ር​ጫ​ለሁ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 እኔም እንደሌላው ሰው ሁሉ ሟች ነኝ፤ ከመሬት የተፈጠረው የመጀመሪያ ሰው ዘር ነኝ፤ በአንዲት እናት ማሕፀን ውስጥ ከሥጋ የተሠራሁ ነኝ፤

Ver Capítulo Cópia de




መጽሐፈ ጥበብ 7:1
0 Referências Cruzadas  

Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios