Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 6:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የጠቢባን ብዛት የዓለም መድኀኒት ነውና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 የዓለም ደኀንነት የሚረጋገጠው፥ የጥበበኞች ቍጥር ሲበዛ ነው፤ የሕዝቦች ሰላምም እንዲሁ የሚረጋጠው፥ በንጉሡ ብልኀ አስተዳደር ነው። Ver Capítulo |