Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 6:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የአሕዛብ ነገሥታት ሆይ፥ ዙፋንንና በትረ መንግሥትን ከወደዳችሁ ለዘለዓለም ትነግሡ ዘንድ ጥበብን አክብሯት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 እናንተ ነገሥታት ሆይ፥ ዙፋናችሁንና በትረ መንግሥታችሁን የምትወዱ ከሆነ፥ ጥበብን አክብሩ፤ አገዛዛችሁም ዘላለማዊ ይሆናል። Ver Capítulo |