Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 6:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ለእርስዋ የሚገቧትን ሰዎች ፈልጋ ትመጣለችና፥ በመንገድም ድንገት እንደ ሥዕል አምራ ትታያቸዋለች፤ በአሳብም ሁሉ ትገናኛቸዋለች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የእርሷ የሆኑትን ሁሉ ትጠብቃቸዋለችና፤ በመንገዶቻቸው ላይ በቅንነት ትገለጥላቸዋለች፤ ሐሳቦቻቸውንም ታውቃለች። Ver Capítulo |