Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 5:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እኛም እንዲሁ ነን፤ በተወለድን ጊዜ ጠፋን። በክፋታችን ጠፋን እንጂ በጎ ምልክትን እናሳይ ዘንድ አልተገባንም።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 እኛም እንዲሁ ነን፤ ከመወለዳችን እንጠፋለን፤ መልካም ሥነ ምግባር የለንም፤ በክፉ ሥራችን ተውጠን ጠፍተናል። Ver Capítulo |