Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 5:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ይህም ባይሆን የተወረወረ ፍላፃ ሰንጥቆት ያለፈው አየር ተመልሶ እንደሚገጥም፥ በአየር ውስጥ የሄደበትም እንደማይታወቅ፥ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ወይም በአንድ ኢላማ ላይ የወረወረ ፍላጻ በስቶት ያለፈው አየር መልሶ እንደሚገጥም፥ ፍላጻውም በየትኛው አቅጣጫ እንደተወረወረ ለማወቅ እንደማይቻለው ዓይነት ነው። Ver Capítulo |