Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 5:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በባሕር ላይ እንደሚሄድ፥ ውኃም በማዕበሉ እንደሚነጥቀው፥ ያለፈበት ፍለጋው እንደማይገኝ፥ በማዕበሉም መካከል አካሉ የሄደበት መንገድ እንደማይታወቅ መርከብ፥ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የክፉ ሞገድን ሰንጥቆ ሲያልፍ፥ ያለፈበትን መንገድ ዱካ እንደማይተውና ደጋፊ ብረቱም ላይ አሻራውን እንደማያሳርፍ መርከብ ነው። Ver Capítulo |