Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 4:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ልዩ የሆኑ ሰዎች ግን ይህን አይተው ልብ አላደረጉትም፤ የዚህንም ትርጓሜ በልባቸው አላሳደሩትም። የእግዚአብሔር ጸጋው ለጻድቃኑ ነውና የይቅርታው ጕብኝትም ለመረጣቸው ሰዎች ነውና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የተመረጡት ሁሉ፥ ክብርና ምሕረት እንደሚጠብቃቸው፥ እርሱም ስለ እነርሱ እንደሚሟገት አልተከሠተለትም። Ver Capítulo |