Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 4:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ነፍሱ እግዚአብሔርን ደስ አሰኝታዋለችና፤ ስለዚህም ከክፉዎች መካከል ተለይቶ በችኮላ ሄደ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ነፍሱ ጌታን የምታስደስት በመሆኗ፥ ከከበባት ክፋት ፈጥና ወጣች፤ ሰዎች ግን ሁኔታዋን አልተረዱም፤ አእምሮአቸውም እውነታዋን አልተቀበለውም። Ver Capítulo |