Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 4:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከበጎነት ጋር አለመውለድ ፍጹም ሥራ ነው፤ በእግአብሔር ዘንድ፥ በሰውም ዘንድ የታወቀች ስለ ሆነች ስም አጠራሯ ሕይወት ነውና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ልጅ ባይወልዱም እንካን የመልካም ምግባር ባለቤት መሆን፥ በእግዚአብሔር በሰውም ዘንድ እውቅና ስላለው፥ የማይሞት መታሰቢያ ማቆም ነው። Ver Capítulo |