Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 3:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በእርሱ የሚያምኑ ሰዎች እውነትን ያውቃሉ፤ ጸጋና ምሕረት ለመረጣቸው ነውና፥ የተገለጠ ጕብኝቱም ለጻድቃኑ ነውና ምእመናን በእርሱ ፍቅር ጸንተው ይኖራሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በእርሱ የሚያምኑ እውነትን ያውቃሉ፤ ታማኞች የሆኑም፥ ክብርና ምሕረት የቅዱሳን ፈንታ ነውና፥ እርሱም ስለ እነርሱ ይቆማልና፥ በፍቅር ከእርሱ ጋር ጸንተው ይኖራሉ። Ver Capítulo |