Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 2:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ሕይወታችንም እንደ ጥላ ያልፋልና፥ ይህ የተወሰነ ነገር ስለሆነ ለሞታችን መከልከል የለውም፤ ማንም አይመልሰውምና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ዕድሜያችን እንደ ጥላ ያልፋል፤ ከሞታችንም መመለሻ አይኖረንም፤ ማሸጊያው ተደርጓልና፥ ማንም ተመልሶ አይመጣም። Ver Capítulo |