Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 2:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እኛ በከንቱ ተፈጥረናልና ከዚህም በኋላ እንዳልተፈጠርን እንሆናለን፤ በአፍንጫችን ያለ ትንፋሻችን እንደ ጢስ ነውና። በልቡናችንም እንቅስቃሴ የብልጭልጭታ ቃል አለና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 እንደ አጋጣሚ ተወለድን፤ ከዚህም በኋላ እንዳልነበርን እንሆናለን፤ በአፍንጫችን ያለ ትንፋሻችን እንደ ጢስ ነውና፥ ሐሳባችንም ከልብ ምት የሚገኝ ብልጭታ ነው። Ver Capítulo |