Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 2:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ነገሩም ቀዋሚ እንደ ሆነ እንይ፥ ከመልኩም የተነሣ የሚሆነውን እንመርምር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እስቲ ንግግሩ ሁሉ እውነት ከሆነ እንመልከት፤ እርሱስ በሕይወቱ ፍጻሜ ምን እንደሚያጋጥመው እንፈትነው። Ver Capítulo |