Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 2:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በእርሱ ዘንድም የተናቅን ሆነናል፤ ከርኵሰትም እንደሚርቅ ከመንገዳችን ይርቃል። የጻድቃንን መጨረሻ ያመሰግናል፤ እግዚአብሔርም አባቱ እንደ ሆነ ይመካል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በእሱ ዘንድ እኛ የምንታየው እንደተናቀ ነገር ነው፤ ከርኩሰትም እንደሚርቅ ከመንገዳችን ይርቃል፤ የትክክለኛ ሰው ፍጻሜው የባረከ ነው ብሎ ያምናል፤ እግዚአብሔር አባቴ ነው በማለትም ይመካል። Ver Capítulo |