Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 19:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ፈጥኖ የሚጠፋ የእሳቱም ነበልባል ሥራው ባይደለ በመካከላቸው ወዲያና ወዲህ እያለና እየተመላለሰ የከብቶችን ሥጋ አላቃጠለም። የማይጠፋ የፍጥረታት ወገን እሳትም ፈጥኖ የሚቀልጥ ውርጭን አላቀለጠውም። አቤቱ፥ በሥራው ሁሉ የወገኖችህን ክብር ፈጽመህ አብዝተሃልና። በሁሉም አክብረሃቸዋልና ወደ እኛም በመጣው ነገር ሁሉ ቸርነትህን አላራቅህብንም፥ እኛንም በየጊዜው ቸል አላልኸንም፥ በየቦታውም ሁሉ በዚያ አንተ ትኖራለህ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 እሳት በውሃ ውስጥ ኃይሉን ጨመረ፤ ውሃም እርሱን የማጥፋት ኃይሉን ዘነጋ፤ Ver Capítulo |