Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 18:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ብርሃንን ያጡ ዘንድ፥ በጨለማም ይታሰሩ ዘንድ ለእነዚያ ይገባቸዋል፤ ለዓለም ይሰጥ ዘንድ ያለው፥ የማያልፍ የሕግህ ብርሃን ያላቸው ልጆችህን አስረው አግዘዋቸዋልና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እነኛ የማይደበዝዘውን የሕግህን ብርሃን ለዓለም ይሰጡ ዘንድ የላክኻቸውን ልጆችህን፥ በምርኮኝነት ይዘው የነበሩት ግን፥ ብርሃንን አጥተው በጨለማ መታሰር ይገባቸዋል። Ver Capítulo |