Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 18:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እነዚያ የሚወዷቸውን ይደበድቧቸው ነበርና፤ የተበደሉትንም መከራ ስለ አጸኑባቸው እርስ በርሳቸው ይመሰጋገኑ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በፊት ለደረሰባቸው በደል፥ የበቀል ጉዳት ባለማድረሳቸው አመሰገኗቸው። ስላለፈው ጥላቻቸውም ይቅርታ ለመኗቸው። Ver Capítulo |