Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 17:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከታመመች ሰውነት ሁከትንና ድንጋጤን ያስወግዱ ዘንድ ተስፋ የሰጡ እነዚህን ፍርሀት አሳመማቸው፥ ለሣቅም የተገቡ ሆኑ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ከታመሙ ነፍሶች ድንጋጤንና ፍርሃትን እናባርራለን ይሉ የነበሩ ሁሉ፥ በሚያስገርም ፍርሃት ተያዙ። Ver Capítulo |