Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 16:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የተቈናጣጭ ዝንብና የአንበጣ ንክሻ እነዚህን አጥፍትዋቸዋልና፤ ለነፍሳቸውም ድኅነትን አላገኙም፤ በእንደዚህ ያለ ምሳሌ ልትፈርድባቸው ይገባቸዋልና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ለእነርሱ የአምበጦችና የዝንቦች ንክሻ የሚገድል ነበር፤ ሕይወታቸውንም ለማዳን ፈውስ አልተገኘም፤ በእነኚህ ፍጥረታት ሊቀጡ ይገባቸዋልና። Ver Capítulo |