Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 14:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በእጅ የተሠራው ግን የሚጠፋ ሲሆን አምላክ ስለ ተባለ የተረገመ ነው፤ የሠራውም ይህን በመሥራቱ ርጉም ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሰው ሠራሹ ጣኦትና ቀራጩ ግን የተረገሙ ናቸው፤ ቀራጩ ጣኦትን በመሥራቱ፥ ጣኦቱ በስባሽ ቢሆንም እንኳ፥ አምላክ ተብሎ በመጠራቱ ርጉማን ናቸው፤ Ver Capítulo |