Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 13:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ወደ ሥራው ተመልሰው በፈለጉት ነበርና፥ እነርሱ ግን በማየት አበቁ፥ የሚታዩት መልካሞች ናቸውና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በሥራዎቹ መሀል በፍለጋ ይደክማሉ፥ ከሚታዩት ነገሮች ውበት የተነሣ በሚያዩአቸው ነገሮች ምርኮኛ ሆነው ይቀራሉ። Ver Capítulo |