Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 13:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በመልካቸው ውበት ደስ ባላቸው ጊዜ እነዚህን ፍጥረታት አማልክት ካደረጓቸው፥ ውበትን የፈጠረ እርሱ ይህን ፍጥረት ፈጥሯልና የእነዚህ ጌታ ፈጽሞ እንደሚበልጥ ይወቁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ውበታቸው የሚያማልለውን ሁሉ እንደ አማልክት ቆጠሯቸው፤ እነርሱን የፈጠረና የውበት ምንጭ የሆነው ጌታ የእነዚህ ጌታ ከእነርሱ ምን ያህል የላቀ እንደሆነ ያውቁ ዘንድ አድርግ። Ver Capítulo |