Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 13:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የሚታየውንና የሚወዛወዘውን እንጨት የሚጠርብ ጠራቢ ቢኖር መልካም ሆኖ የበቀለውን እንጨት ይቈርጣል፥ ቅርፊቱን ሁሉ በጥበብ ይጠርባል፤ መልካም አድርጎም ይሠራዋል፥ ለኑሮ አገልግሎትም የሚጠቅም ዕቃ አድርጎ ይሠራዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 እንጨት ጠራቢውን ተመልከቱ፥ ለሥራው የሚስማማውን ዛፍ ይጥላል፤ ቅርፊቱን ሁሉ በጥንቃቄ ይልጣል፤ በጥበብ ጠርቦና አስተካክሎም የቤት ውስጥ መገልገያ ያደርገዋል። Ver Capítulo |