Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 12:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በዚህ ግን በስንፍናና በኀጢአት የኖሩ በደለኞች ሰዎችን ቀጣህ፥ በየራሳቸውም ኀጢአት ፈረድህባቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ከንቱና ክፋት የተሞላበት ሕይወት የሚመሩ ሰዎች በገዛ ራሳቸው መጥፎ ተግባር እንዲሠቃዩ ያደረግኸውም ለዚሁ ነው። Ver Capítulo |