Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 12:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ለሞት የሚገቡ እነዚህ የልጆችህ ጠላቶች ባሉበት ዘንድም በእንዲህ ያለ ትዕግሥት ፈረድህ፥ ከክፉም ይድኑባት ዘንድ ዘመንንና መንገድን ሰጠሃቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሞት የተፈረደባቸው ቢሆንም እንኳ፥ የልጆችህን ጠላቶች ጥንቃቄ በተሞላበት ሁኔታና በላላ መልክ ከቀጣህ፥ ከክፋትም ይርቁ ዘንድ ጊዜና ቦታን ከሰጠሃቸው፥ Ver Capítulo |