Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 12:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 አንተ ኀያል መኰንን ስትሆን በቅንነት ትፈርዳለህ። መቼም ቢሆን ከወደድህ ከሃሊነት በአንተ ዘንድ አለና በብዙ ቸርነት ታኖረናለህ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 አንተ ግን ኃይልህን ተቆጣጥረህ፥ ፍርድህን ሚዛናዊ አድርገህ፥ ከታላቅ ምሕረት ጋር ታስተዳድረናለህ፤ አንተ ከፈቀድህ ሥልጣኑ በእጅህ ነውና። Ver Capítulo |