Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 12:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የፈረድህ በግፍ እንዳይደለ ትገልጥ ዘንድ ስለ ሰው ሁሉ የሚያስብ ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ የለምና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ካንተ በላይ ስለ ሁሉም የሚጨነቅ፥ ፍርድህም ትክክለኛ እንደሆነ የምታረጋግጥለት፥ ሌላ አምላክ የለም። Ver Capítulo |