Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa

መጽሐፈ ጥበብ 12:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ከጥ​ንት ጀምሮ የተ​ረ​ገሙ ዘሮች ናቸ​ውና፥ በበ​ደ​ሉ​በት በደል ዕድ​ሜን የም​ት​ሰ​ጣ​ቸው ማን​ንም አፍ​ረህ አይ​ደ​ለም።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ከመጀመሪያው የተረገሙ ዘሮች መሆናቸው ሐሳባቸውን እንደማይሽሩ ብትገነዘብም፥ ፍርድህን ቀስ በቀስ በማሳየት ይጸጸቱ ዘንድ እድል ሰጥተሃቸዋል፤ ስለ ኃጢአታቸው ያልቀጣሃቸው ማንንም ፈርተህ አልነበረም።

Ver Capítulo Cópia de




መጽሐፈ ጥበብ 12:11
0 Referências Cruzadas  

Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios