Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 11:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ከዚህም በቀር፦ ስታባርራቸው፥ በኀይልህ መንፈስም ስታጠፋቸው፥ በአንዲት ምልክት ይጠፉ ዘንድ በተገባቸው ነበር። ነገር ግን ሁሉን በመጠን፥ በቍጥርና በሚዛን ሠራህ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ታላቁ ኃይልህ ሁልጊዜ በሥልጣንህ ሥር ነው፤ የክንደህን ኃይል ሊቋቋም የሚችልስ ይኖራልን Ver Capítulo |