Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 10:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እነዚህ ጥበብን የተላለፉ ናቸውና ደግ ነገርን ባለማወቅ የደረሰባቸውን መዓት በማወቅ እንደ እነዚያ የጠፉ ብቻ አይደለም። ነገር ግን የበደሉትን በደል መሰወር እንዳልተቻላቸው መጠን ለስንፍናቸው መታሰቢያን በዚህ ዓለም ተዉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የጥበብን መንገድ ባለመሻት፥ ጥሩውን ለማወቅ ካለመቻላቸው በላይ የስሕተታቸውን መታሰቢያ ጥለው አልፈዋል፤ በዚህም ገበናቸውን ሁሉም ያየዋል። Ver Capítulo |