Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 10:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ለክፋታቸው ምስክር ልትሆን እስከ ዛሬ ድረስ ምድረ በዳ ሆና እየጤሰች አለች፥ ተክሎችዋም በጊዜዋ ቢያፈሩ ፍጹማን ያልሆኑ ናቸው፤ ያላመነች ሰውነትም መታሰቢያ ሆኖ የሚታይ የጨው ድንጋይ ሆና ቆማለች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ተክሎች የማይበስል ፍሬ ከተሸከሙበት፥ ላላመነች ነፍስ የቆመው መታሰቢያ የጨው ዓምድ ሆኖ ከቀረበት፥ በአምስቱ ከተሞች ላይ ከወረደው እሳት ሸሽቶ እንዲያመልጥ ረድታዋለች። Ver Capítulo |