Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 10:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በእግዚአብሔር ባሪያ ሰውነትም አደረች፤ በተአምራትና በድንቅ ሥራዎችም የሚያስደነግጡ ነገሥታትን ተቃወመች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በጌታ አገልጋይ ነፍስ ውስጥ ዘልቃ፥ በታምራትና በምልክቶች አስፈሪ ነገሥታትን የተቋቋመች ጥበብ ናት። Ver Capítulo |