Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa

መጽሐፈ ጥበብ 10:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 በተ​በ​ረ​ታ​ቱ​በ​ትም ሰዎች ላይ ግዛ​ት​ንና የመ​ን​ግ​ሥ​ትን ሹመት እስ​ከ​ም​ታ​መ​ጣ​ለት ድረስ በታ​ሠ​ረ​በት አል​ተ​ለ​የ​ች​ውም። የና​ቁ​ት​ንና ያነ​ወ​ሩ​ት​ንም ሐሰ​ታ​ቸ​ውን ገለ​ጠ​ች​ባ​ቸው። የዘ​ለ​ዓ​ለ​ም​ንም ክብር ሰጠ​ችው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 ከጉድጓድ ውስጥ አብራው ገባች፤ በሰንሰለት በታሰረ ጊዜ አልተወችውም፤ በትረ መንግሥቱን እስኪጨብጥ፥ በጨቋኞችም ላይ ሥልጣንን እስኪያገኝ፥ ከጐኑ አልጠፋችም። በውሸት ያሙትን ሁሉ፥ ሐሰተኞች እንደ ሆኑ አግልጣለች፤ ዘላለማዊ ክብርንም አጐናጽፋዋለች።

Ver Capítulo Cópia de




መጽሐፈ ጥበብ 10:14
0 Referências Cruzadas  

Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios