Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 1:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ጠማማ አሳብ ከእግዚአብሔር ያርቃል፤ የተፈተነችም ኀይል አላዋቂዎችን ትዘልፋቸዋለች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ቀና ያልሆኑ ሐሳቦች ሕዝብን ከእግዚአብሔር ይለያያሉ፤ ኃይሉም ከተፈታተኗት ማስተዋል የጐደላቸውን ታሳፍራቸዋለች። Ver Capítulo |