Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 1:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የምድር ገዥዎች ሆይ፥ ጽድቅን ውደዷት፥ የእግዚአብሔርንም ኀይል በበጎ ዕውቀት አስቡት፥ በቅን ልቡናም ፈልጉት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 እናንተ የምድር ገዥዎች ሆይ፥ ጽድቅን አፍቅሩ፤ ጌታን በመልካምነት አስቡት፥ በቅን ልብም ፈልጉት፤ Ver Capítulo |