Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 9:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከመልከ መልካም ሴት ዐይንህን መልስ፤ የሌላ ሚስትም ደም ግባትዋ አያስጐምጅህ፤ በሴት ደም ግባት የሳቱ ሰዎች ብዙዎች ናቸውና፤ ስለዚህ ነገር ፍቅሯ እንደ እሳት ይነድዳል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ከቆንጆ ሴት ዓይንህን መልስ፤ የሌላ የሆነውን ውበት አትከጅል። በሴት ቁንጅና ምክንያት ብዙዎች ተሳስተዋል፤ ይህም ስሜትን እንደ እሳት ያቀጣጥላል። Ver Capítulo |