Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 8:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የሽማግሎችን ምክራቸውን ጠብቅ፤ እነርሱ ከአባቶቻቸው ተምረዋልና አንተም ከእነርሱ ተማር፤ በኀዘንህም ጊዜ የምትናገረውን ታገኛለህ የምትመልሰውንም ታውቃለህ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሽማግሌዎች የሚናገሩትን አታቀል፥ እርሱም የተማሩት ከአባቶቻቸው ነውና፤ ብልህነትንና በአስፈላጊውም ጊዜ መልስ የመስጠት ጥበብን የምትማረው ከነሱ ነው። Ver Capítulo |