Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 8:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እንዴት እንደሚደርስብህ አታውቅምና፥ ጉዳይህን በባዕድ ፊት አትናገር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ምን እንዲሆን አታውቅምና በእንግዳ ፊት ምሥጢር አታውጣ። እንግዳው እንዴት ሊጠቀምበት እንደሚችል አታውቅምና። Ver Capítulo |