Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 4:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አባቱ ለሞተበት ልጅ እንደ አባት ሁነው፤ ለእናቱም እንደ ባሏ ቁምላት፤ እንደ ልዑልም ልጆች ትሆናለህ፥ ከእናትህም ይልቅ ይወድሃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 አባት ለሌላቸው እንደ አባት፥ ለእናቶቻቸውም ደግሞ እንደ መልካም ባል ሁን። ታዲያ አንተም ለልዑል እግዚአብሔር እንደ ልጅ ትሆናለህ፤ ፍቅሩም ከእናትህ ፍቅር የበለጠ ነው። Ver Capítulo |