Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 3:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እንደ ገናንነትህ መጠን እንደዚሁ ራስህን አዋርድ። በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋህን ታገኛለህ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ታላቅነትህ ባደገ መጠን ትሕትናህም ይጨምር፤ ያንጊዜ በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን ታገኛለህ። Ver Capítulo |