Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 3:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 አባቱን የሚጥል ሰው እግዚአብሔርን እንደሚፀርፍ ነው፤ እናቱን የሚያሳዝናትም በእግዚአብሔር ዘንድ የተረገመ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 አባቱን የሚክድ አምላክን እንዳዋረደ ይቆጠራል። እናቱን የሚያሳዝን በጌታ የተረገመ ነው። Ver Capítulo |