Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 3:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ቢያረጅ፥ አእምሮውንም ቢያጣ ለፈቃዱ እሺ በለው፥ እንደሚቻልህም አክብረው፥ በአረጀም ጊዜ አታስከፋው፥ ዋጋ በመቀበል ጊዜ አባትህን መርዳትህ አይዘነጋብህምና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 አእምሮውን ቢስትም ራራለት፤ ጤነኛና ጠንካራ በመሆንህ እርሱን አትናቀው። Ver Capítulo |