Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 2:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሰዎች ፈቃዱን ይሻሉ፤ የሚወዱትም በሕጉ ይረካሉ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ጌታን የሚፈሩ ሁሉ፥ እርሱን ደስ የሚያሰኘውን ይፈጽማሉ፤ እሱን የሚወዱ በሕጉ ይረካሉ። Ver Capítulo |