Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 15:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 “እርሱ አሳተኝ” አትበል፤ እርሱስ ኀጢአተኛ ሰውን አይወድድም፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እግዚአብሔር ሐሳቡን ለመፈጸም ኃጢአተኛ እንዲረዳው አያስፈልገውምና፥ ኃጢአት እንድሠራ ያደረገኝ እሱ ነው አትበል። Ver Capítulo |