Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 14:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የንፉግ ሰው ዐይኑ ክፉ ነው፥ ከድሃ ፊቱን የሚመልስ ሰውነቱን ቸል ይላል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ቀናተኛ ዐይን ያለው ሰው መጥፎ ነው፤ ስለሌሎች ሕይወት አይጨነቅም፤ ፊቱንም ይመልስባቸዋል። Ver Capítulo |