Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 14:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ቅጠሉ ጭፍቅ ያለ የእንጨት ቅጠል የመጀመሪያው ቅጠል እንዲረግፍ የኋላውም እንዲለመልም፤ ደማዊና ሥጋዊ ፍጥረት ሁሉ እንዲሁ ነው፤ ይህ ይወለዳል ያም ይሞታል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ቅርንጫፉ በበዛ ዛፍ ላይ እንደሚበቅል ቅጠል፥ አንዳንዶቹ ይወድቃሉ፤ ሌሎቹ ደግሞ ያድጋሉ፤ የሥጋና የደም ትውልዶች እንደዚሁ ናቸው፤ አንዱ ሲሞት ሌላው ይወለዳል። Ver Capítulo |