Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 14:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ሳትሞት ለባልንጀራህ በጎ አድርግ፤ እጅህንም ዘርግተህ የተቻለህን ያህል ስጥ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ከመሞትህ በፊት ለወዳጅህ ደግ ነገር አድርግለት፤ እንደተቻለህ በደግነት አስተናግደው። Ver Capítulo |