Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 13:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በመብሉም ይሸነግልሃል፤ አንድ ጊዜ፥ ሁለት ጊዜ፥ ሦስት ጊዜም ያስትሃል፤ ከዚህም በኋላ እንደማይሰማህ ወደ ኋላ ይመለሳል፤ ቢያይህም ይሥቅብሃል፤ ራሱንም ይነቀንቅብሃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በራት ግብዣው ላይ ያዋርድሃል፥ ሁለቱ ወይም ሦስቱ ያለህን ካሟጠጠ በኋላ ይስቅብሃል፤ ከዚህ በኋላ ባየህ ቍጥር ፊቱን ይመልስብሃል፥ ራሱን ይነቀንቅብሃል። Ver Capítulo |